-

ይህ አገልግሎት ሰፊ አማራቾችን የያዘ አገልግሎት ነው።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ዲጂታል አገልግሎት

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ዲጂታል/ ስማርት አገልግሎት የሚከተሉትን አገልግሎቶችን ያቀርባል።

  • ዲጂታል/ስማርት ካርድ፦ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ዲጂታል/ስማርት ካርድ መስጠት የሚያስችል
  • የተደራጀ የመረጃ አያያዝ፦QR CODE እና Barcode እንዲሁም የራሳቸው ኮድ ያላቸው የተደራጀ ይቢሮ ውስጥ የመረጃ አያያዝ
  • ሙሉ መረጃ የያዝ ዌብሳይት፦ሁሉንም መረጃ እና ማስረጃዎችን ሙሉ መረጃ የሚይዝ እና የሚሰጥ ዌብሳይት

ተገልጋዮች

ሰነዶች

24/7 አገልግሎት

በቀን 1000 ሰው ያስተናግዳል

ሁሉንም በአንድ የያዘ ዲጂታል /ስማርት ካርድ

ሁሉንም በአንድ የያዘ ዲጂታል /ስማርት ካርድ አገልግሎት ምንድን ነው?

ሁሉንም አገልግሎት የምታገኙበት

በተሰማራችሁበት የማዕድን ኢንቨስትመንት ማንኛውንም በቢሮው የምታገኙትን ግልጋሎት በአንድ ካርድ ማገኘት የሚያስችል

የተደራጀ የመረጃ አያያዝ እንዲኖር ማድረግ የሚያደግ

የተደራጀ የመረጃ አያያዝ እንዲኖር ማድረግ የሚያደግ ሲባል ከዚህ በፊት ሲያጋጥሙ የነበሩ የመረጃ መበታተን ማስቀረት የሚችል

ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አያያዝ

ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አያያዝ በአንድ የያዘ ዲጂታል /ስማርት ካርድ ማድረግ የሚችል

ጊዜ ቆጣቢ

የተገልጋዩን እና የአገልግሎት ሰጭውን እንግልት እና ጊዜ የሚቆጥብ